Our Products

Nano Energizer

A Unique & revolutionary technology in the world. Nano Energizer is a perfect Nano Cermet – which is produced using a Ceramic plus Metallic Coating Technology. The 20nm Nano Ceramic layer contains platinum coated Zirconium powder emulsified in mineral oil which is ideal for engine restoration & protection.

Nano Maxx

Nano Maxx is a Revolutionary & Patented Nano based natural mineral that acts as a coolant radiator additives which generates far infrared electromagnetism which atomized large fuel molecules into single fuel molecule for better combustion. Typical Engine combustion only produce around 70-75% efficiency and the balance 25-30% fuel is released as harmful emission (hydrocarbons, Nitrogen Oxides, Carbon & Carbon Monoxide). With Nano Maxx almost 100% complete combustion is possible. Complete combustion only produce water(H2O) and carbon dioxide(CO2)

NANOFUEL

Fuel Vitalization and great fuel saving for any type of liquid fuel including petrol and diesel using Nano Emulsion droplet technology.

Our Products

Latest Blog

ባዮማክስ

ባዮማክስ ለእርሻባዮማክስ ለእርሻ የሚሰጠው ልዩ ጥቅም✔ አፈርን ማለስለስ፣ ማዳበር✔ ተባይ እና ጎጂ ተውሃስያንን መከላከል✔ የተክል ስር ማጠንከር✔ ምርት መጨመር✔ የአፈሩን አሲድ ማለዘብ✔ የምርት ጥራትን መጨመር✔ የፍራፍሬ ጣፋጭነትን መጨመር✔️ ምርት ከደረሰ በኋላ ሳይበላሽ ረጂም ጊዜ እንዲቆይ ማድረግአጠቃቀምአንድ ሊትር ባዮማክስ በአንድ ሺህ ሊትር ውሃ ተበጥብጦ ለግማሽ ሄክታር መሬት በቂ ነው ባዮማክስ ለእንሰሳት እርባታባዮማክስ ስንጠቀም✔ የበሽታ መከላከያ መድሀኒቶች

Read More

ናኖ ኢነርጃይዘር በሰሜን ኢትዮጵያ

በሚቀጥለው ጥቅምት ከ ሰኞ እስከ ሐሙሰ /2 – 5/ የናኖ ቴክ ኢስት አፍሪካ ቡድን በባህርዳር፣ ጎንደር፣ ደሴ … ናኖ ኢነርጃይዘር ለማስተዋወቅ የመስክ ጉዞ ያደርጋል። ምርቱን ለማከፋፈል የምትፈልፈጉ 0941646465 ይደውሉ፣ ድረገጽ www.nanoea.com ይጎብኙ

Read More

ናኖ ኢነርጃይዘር ጎፋ ቅ/ገብርኤል አደባባይ

በዘይት ውስጥ የሚጨመር ናኖ ኢነርጃይዘር የተበላውን ፋሻ እና ካምቻ በመሙላት ኤንጅን ለማደስ፣ የዘይት መበላት ለማሰቆምና የዘይት ጭስ ለማጥፋት ለ50000 ኪሜ ጎፋ ቅ/ገብርኤል አደባባይ 0915576018 ይደውሉ

Read More

ናኖ ኢነርጃይዘር እና ናኖ ማክስ

በዘይት ውስጥ የሚጨመር ናኖ ኢነርጃይዘር የተበላውን ፋሻ እና ካምቻ በመሙላት ኤንጅን ለማደስ፣ የዘይት መበላት ለማሰቆምና የዘይት ጭስ ለማጥፋት ለ50000 ኪሜ በራዲያተር ውስጥ የሚጨመር ናኖ ማክስ ኤንጅንን 95% ጭስ አልባ ለመድረግ ለተጨማሪ ጉልበት እና ነዳጅ ቁጠባ እስከ 30 % ቢያንስ ለ 2 ዓመት አዳማ 0994924421/0994919199 ይደውሉ ያለተጨማሪ ክፍያ ባሉበት ቦታ እናደርሳለን

Read More

ናኖ ኢነርጃይዘር እና ናኖ ማክስ በ FM 90.7 ራዲዮ

ከነሐሴ 15 ቀን 2012 ዓ.ም. ጀምሮ በየሳምንቱ አርብ ስለ ናኖ ምርቶች ማብራርያ በአዋሽ FM 90.7 ላይ ይቀርባል እንድትከታተሉት በአክብሮትተጋብዘዋል ናኖ ቴክ ም/ አፍሪካ ለተጨማሪ ማብራርያ 0911408625፣ 0911833396 ይደውሉ ዌብ ሳይት nanoea.com ይጎብኙ ፌስቡክ Nano Tech East Africa ይከታተሉ

Read More

G-lay Our New Product

G-LAY: Graphene Layer (gl) Premium quality Graphene based lubricant oil additive; Graphene layer coating technology; Enhance properties of conventional & synthetic oil; Improve lubricity by reducing friction between moving parts; Excellent increase in wear resistance of engine components; Boost fuel efficiency; For easy & self engine restoration without disassembling; Great reduction of friction and wear

Read More

ናኖ ማክስ፣ ናኖ ኢነርጃይዘር እና ናኖ ጂ-ሌይ

ለነዳጅ ቁጠባ፣ ኤንጅን እድሳት እና ለዘይት 3 እጥፍ አገልግሎት ዘመን ጥምር ውጤት

Read More

Mask

Protect yourself from COVID-19 using a mask

Read More

T-Shirt and Toppers

T-Shirt and Toppers for nano products users

Read More

ለኤንጅን ሰማያዊ ጭስ ምክንያት ምንድነው?

💥 ለኤንጅን ሰማያዊ ጭስ ምክንያት ምንድነው? 🔴 ለሰማያዊ ጭስ ዋና ምክንያት ዘይት ወደ ሲሊንደር መግባትና ከነዳጅ ጋር ተደባልቆ መንደዱ ነው፡፡      ይህም ኤንጅኑ እያረጀ ሲሄድ ወይም ሲል እና ጋሰኬት ሲበላ ይከሰታል፡፡ ልብ በል! የተጋነነ ሰማያዊ ጭስ      ለማየት እጅግ ጥቂት ዘይት መቃጠል በቂ ነው፡፡ 🔵 ኤንጅን ሲነሳ ብቻ የሚታይ ሰማያዊ ጭስ ካጋጠመህ የቫልቭ ጓይና ሲል

Read More

ናኖ ኢነርጃይዘር ለአዲስና ለታደሰ ኤንጅን

ናኖ ኢነርጃይዘር አዲስ እና ለታደሰ ኤንጅን  የሚያሰገኘው ጥቅም ናኖ ኢነርጃይዘር አዲስ እና የታደሱ ኤንጅን ተንቀሳቃሽ አካላትን ወለል በማጠናከር ባሉበት ሁኔታ ረዘም ላለ ጊዜ እንዲቆዩ ማድረግ ያስችላል፡፡ ናኖ ኢነርጃይዘር በተንቀሳቃሽ አካላት መካከል ያለውን ክፍተት እንደነበረ በማቆየት እና በሚፈጥረው የስራሚክ ሜታል ወለል የነበረን ዝገት በማስወገድ መቼም እንዳይዝግ ያደርጋል፡፡ ናኖ ኢነርጃይዘር የፈጠረው የሴራሚክ ሜታል ወለል ፋብሪካ ከፈጠረው የአካላት

Read More

ናኖ ኢነርጃይዘር ለምን

🚂🚜🚖🚓🚑🚀🚟✈🚙🚕🚒🚞🚠🚡🚝 🔴 ናኖ ኢነርጃይዘር ምን ይጠቅማል? 💚 ናኖ ኢነርጃይዘር በዘይት ውስጥ የሚጨመር ብረትን (ፋሻን፣ ካምቻን፣ ቫልቭ ታፔት፣ ብሮንዚና፣ ኩሽኔት ወዘተ) ለማከም የተፈጠረ ዚርኮንየም ሴራሚክ ፓውደር ነው፡፡ 💛 ናኖ ኢነርጃይዘር ዘይትን እንደመጓጓዣ ይጠቀማል እንጂ ከዘይት ጋር አይወሀድም፣ የዘይትን ባህሪ አይለውጥም ነገር ግን የብረትን አካላዊ ባህሪ ይለውጣል፣ እጅግ ጠንካራ (ከብረት ሀያ እጥፍ የጠነከረ)፣ ለስላሳ እና መበላትን፣ መፋቅን፣

Read More

ናኖ ማክስ ተግባር

  በሙከራ የተረጋገጠ ወጤት ናኖ ማክስ በራዲያቶር ሲጨምሩ ከኤንጅን የሚወጣው የከባቢ አየር በካይ ጋዝ እስከ 95 % ይቀንሳል፣ ነዳጅ ከቀድሞው በበለጠ በመቀጣጠሉ የነዳጅ ፍጆታ እስከ 30 % ይቀንሳል፣ የኤንጅን ጉልበት እስከ 30 % ይጨምራል፣ የኤንጅን ጩሀት እስከ 25 % ይቀንሳል፣ የመኪናው ማሞቂያና የአየር ጠባይ ማስተካከያ መሣርያዎች ሲከፈቱ ከባክቴርያ የጠራ እና ጥሩ መዓዛ ያለው ንጹህ አየር

Read More

ከናኖ ኢነርጃይዘር ተጠቃሚዎች የተሰጠ አስተያየት

የቤት መኪና ተጠቃሚዎች የእኔ ፎርድ መኪና ውሰጥ ናኖ ኢነርጃይቨር ተጠቅሜአለሁ፣ የሞተሩ ድምጽ ቀነሰ፣ በመጠኑ ጉልበት ጨመረ፣ ባጠቃላይ መኪናዬ የተሻለ ሀነ፡፡ በካምቢዮ፣ በዲፈረንሳሌ፣ በመሪ፣ በፍሬን፣ በፍሪሲዮን ዘይት ውስጥም ጨመርኩ፤ ማርሽ ስለውጥ ልዩነቱን አረጋግጫለሁ፣ እጅግ ቀላል ሆነልኝ፤ በበፍሬን፣ በፍሪሲዮን ለጊዜው ብዙ ለውጥ አላየሁም፡፡ ከብዙ መንደዳት በሃላ ለውጡን አሳውቃለሁ ·         በእርግጥ ይሰራል፣ 101% አስተማማኝ ነው ·         አስደናቂ ምርት፣

Read More

ኢነርጃይዘር ተግባር

ናኖ ኢነርጃይዘር አንዴ ከተጠቀሙ በኃላ ሞተርዎ /ኤንጅኑ/ እስከ 50000 ኪሜ እንደ አዲስ ሞተር ያለ እንከን እንደሚጠቀሙበት እርግጠኞች ነን፤ ዛሬውኑ ይሞክሩት!

Read More

ናኖ ኢነርጃይዘር አጠቃቀም

ናኖ ኢነርጃይዘር AIO  /ለሁሉም/ ለመኪና፣  ለእርሻና ለኮንስትራክሽን መሣርያዎች፣ ወዘተ የሞተሩን /ኤንጅን/ እድሜና ጉልበት ለመጨመር፣ ድምጽና ጭስ ለመቀነስ፣ በቀላሉ የሞተርን /ኤንጅን/ ለማደስና እርጅና ለመከላከል አጠቃቀም፡-  30 ሚሊ ሊትር ናኖ ዘይት ውስጥ መጨመር (አንድ 30 ሚሊ ሊትር ናኖ  እስከ 10 ሊትር የሞተር ዘይት ወይም ሁለት 30 ሚሊ ሊትር ናኖ ከ 10 እስከ 25 ሊትር የሞተር ዘይት) ውጤት፡-    

Read More

የናኖ ቴክ ኢንተርናሽናል ምርቶች

ናኖ ቴክኖሎጂ በተለያዩ የኢንዱስትሪ ዘርፎች ተፈጥሮአዊ ንጥረ ነገርን በአቶምና ሞለክዩል ደረጃ የኢንጅነሪንግ ሥራ በማከናወን ለሰው ልጅ ጥቅም ሲባል በመጠን እጅግ ያነሰና (ከ 1 እስከ 100 ናኖ ቢሊዮንኛ ሜትር) የላቀ ውጤት ያለው ምርት መፈብረክ የሚያሰችል የምርምር አድማስ ነው:: ናኖ ኢነርጃይዘር ፣ ናኖ ቡሰተር እና ናኖ ማክስ የፋር ኢንፍራሬድ እና ናኖ ቴክኖሎጂን በማጣመር ኤንጅን ለማደስ፣ ነዳጅ ለመቆጠብ፣

Read More

G-LAY: Graphene Layer (gl) Premium quality Graphene based lubricant oil additive; Graphene layer coating technology; Enhance properties of conventional & synthetic oil; Improve lubricity by reducing friction between moving parts;