Author Archives: Nano Tech East Africa

  • -

ባዮማክስ

Category : Nano

ባዮማክስ ለእርሻ
ባዮማክስ ለእርሻ የሚሰጠው ልዩ ጥቅም
✔ አፈርን ማለስለስ፣ ማዳበር
✔ ተባይ እና ጎጂ ተውሃስያንን መከላከል
✔ የተክል ስር ማጠንከር
✔ ምርት መጨመር
✔ የአፈሩን አሲድ ማለዘብ
✔ የምርት ጥራትን መጨመር
✔ የፍራፍሬ ጣፋጭነትን መጨመር
✔️ ምርት ከደረሰ በኋላ ሳይበላሽ ረጂም ጊዜ እንዲቆይ ማድረግ
አጠቃቀም
አንድ ሊትር ባዮማክስ በአንድ ሺህ ሊትር ውሃ ተበጥብጦ ለግማሽ ሄክታር መሬት በቂ ነው

ባዮማክስ ለእንሰሳት እርባታ
ባዮማክስ ስንጠቀም
✔ የበሽታ መከላከያ መድሀኒቶች አንቲባዮቲክ ለእንሰሳት መሰጠም አያሰፈልግም
✔ ባዮማክስ እድገትን ያፋጥናል
✔ ባዮማክስ ባክቴርያ፣ ሚክሮብ፣ መጥፎ ሽታ፣ ወዘተ ያስወገዳል
✔ ባዮማክስ የላሞች የደረት ካንሰር ያስቀራል
✔ ባዮማክስ እርባታ ያፋጥናል የእርባታ ዘመን ያረዝማል

አጠቃቀም
ለመጠጥ አንድ ሊትር ባዮማክስ በ1000 ሊትር ውሀ በጥብጦ መስጠት
መጥፎ ሽታ ለማጥፋት አንድ ሊትር ባዮማክስ በ500 ሊትር ውሀ በጥብጦ መርጨት

ባዮማክስ ለቤት ንጽህና
✔ ፀረ ባክቴርያ
✔ ፀረ መጥፎ ሽታ

ባዮማክስ ለጤና አጠባበቅ
✔ ለምግብ
✔ ለጽዳት ዕቃዎች፣ ሳሙና
✔ ውበት መጠበቂያ፣ ኮስሞ
✔ መድሃኒት፣ መረዛማ ኬሚካል ለማስወገድ

ባዮማክስ ለእርሻ አትክልት፣ ፍራፍሬ፣ ሰብል …
✔ አፈርን ለማለስለስ
✔ ተባይ እና ተውሃስያን ለመከላከል
✔ የተክል ስር ለማጠንከር
✔ ምርት ለመጨመር
✔ አሲድን ለማለዘብ
✔ የምርት ጥራትን ለመጨመር
✔ ጣፋጭነትን ለመጨመር

ባዮማክስ እንሰሳት፣ ለአሣ … እርባታ
✔ ለማራባት፣ ለማሳደግ፣ ለማወፈር …
✔ ለጤናማ አድገት

ባዮማክስ ውሃ ለማጣራት
✔ የቧንቧ መስመር ዝገት ማስወገድና መከላከል
✔ ለመጠጥ፣ መዋኛ ውሃ ጥራት
✔ ክሎሪን ማጣርያን የሚተካ

ባዮማክስ በኒህና በሁሉም የስራ ዘረፍ ተፈላጊ ምርት ነው።

ባዮማክስ ገንዳ ውሰጥ ሲጨመር ፋር ኢንፍራ ሬድ እና አናዮን ሲለሚረጭ ከሰውነት ላይ
✔ መርዛማና ቆሻሻ ነገሮችን ያሰወግዳል
✔ ድካምና መዛልን ያስወግዳል
✔ ጡንቻን ዘና ፈታ ያደርጋል
✔ የቆዳ ውበትን ይጠበቃል
✔ የደም ዝውውርን ያሻሽላል

ለተጨማሪ መረጃ 0911408625 ይደውሉ ወይም www.nanozr.com ድረገጽ ይጎብኙ።

አጠቃቀም:-
1 ሊትር ባዮማክስ በ2000 ሊትር ውሀ በጥብጦ ከ50 – 100 ሚሊ መዘፍዘፍያ ገንዳ ውስጥ መጨመር

ባዮማክስ በሽታ ለመከላከል
ባዮማክስ ለቤት ውስጥ፣ ለቢሮ፣ ለሆቴል፣ ለሆሰፒታል፣ ለፋብሪካ፣ ለሁሉም ቦታ
ባዮማክስ ከተረጨ በኋላ ለረጂም ጊዜ የሚቆይ ስለሆነ በራሱ ማጥራትና ብክለትን መከላከል ይችላል።
ባዮማክስ ሲረጭ
✔ ባክቴርያ፣ ሚክሮብ፣ መጥፎ ሽታ፣ ወዘተ ያስወገዳል
✔ በቫይረስ መበከልን ይከላከላል
✔ ጀርምና ተባይ ያስወግዳል
ባዮማክስ መርዛማ ያልሆነ፣ ከአልኮል ነጻ፣ በተፈጥሮ የተገኘ ምርት ነው።
ባዮማክስ በምግብ ቁጥጥርና አስተዳደር ባለስልጣን ለምግብነት ተስማሚ መሆኑ ተረጋግጧል።
ባዮማክስ በሰው፣ በእንሰሳ፣ በተክል ላይ ብንጠቀም ምንም አይነት የጎንዮሽ ጉዳት የለውም።

It's only fair to share...Share on FacebookShare on Google+Tweet about this on TwitterShare on LinkedIn

  • -

Nano Energizer for all

Category : Nano

It's only fair to share...Share on FacebookShare on Google+Tweet about this on TwitterShare on LinkedIn

  • -

ናኖ ኢነርጃይዘር በሰሜን ኢትዮጵያ

Category : Nano

በሚቀጥለው ጥቅምት ከ ሰኞ እስከ ሐሙሰ /2 – 5/ የናኖ ቴክ ኢስት አፍሪካ ቡድን በባህርዳር፣ ጎንደር፣ ደሴ … ናኖ ኢነርጃይዘር ለማስተዋወቅ የመስክ ጉዞ ያደርጋል።

ምርቱን ለማከፋፈል የምትፈልፈጉ 0941646465 ይደውሉ፣ ድረገጽ www.nanoea.com ይጎብኙ

It's only fair to share...Share on FacebookShare on Google+Tweet about this on TwitterShare on LinkedIn

  • -

ናኖ ኢነርጃይዘር ጎፋ ቅ/ገብርኤል አደባባይ

Category : Nano

በዘይት ውስጥ የሚጨመር ናኖ ኢነርጃይዘር የተበላውን ፋሻ እና ካምቻ በመሙላት ኤንጅን ለማደስ፣ የዘይት መበላት ለማሰቆምና የዘይት ጭስ ለማጥፋት ለ50000 ኪሜ

ጎፋ ቅ/ገብርኤል አደባባይ 0915576018 ይደውሉ

It's only fair to share...Share on FacebookShare on Google+Tweet about this on TwitterShare on LinkedIn

  • -

ናኖ ኢነርጃይዘር እና ናኖ ማክስ

Category : Nano

በዘይት ውስጥ የሚጨመር ናኖ ኢነርጃይዘር የተበላውን ፋሻ እና ካምቻ በመሙላት ኤንጅን ለማደስ፣ የዘይት መበላት ለማሰቆምና የዘይት ጭስ ለማጥፋት ለ50000 ኪሜ

በራዲያተር ውስጥ የሚጨመር ናኖ ማክስ ኤንጅንን 95% ጭስ አልባ ለመድረግ ለተጨማሪ ጉልበት እና ነዳጅ ቁጠባ እስከ 30 % ቢያንስ ለ 2 ዓመት

አዳማ 0994924421/0994919199 ይደውሉ ያለተጨማሪ ክፍያ ባሉበት ቦታ እናደርሳለን

It's only fair to share...Share on FacebookShare on Google+Tweet about this on TwitterShare on LinkedIn

  • -

ናኖ ቴክ ም/ አፍሪካ

Category : Nano

It's only fair to share...Share on FacebookShare on Google+Tweet about this on TwitterShare on LinkedIn

  • -

  • -

ናኖ ኢነርጃይዘር እና ናኖ ማክስ በ FM 90.7 ራዲዮ

Category : Nano

ከነሐሴ 15 ቀን 2012 ዓ.ም. ጀምሮ በየሳምንቱ አርብ ስለ ናኖ ምርቶች ማብራርያ በአዋሽ FM 90.7 ላይ ይቀርባል እንድትከታተሉት በአክብሮትተጋብዘዋል

ናኖ ቴክ ም/ አፍሪካ

ለተጨማሪ ማብራርያ 0911408625፣ 0911833396 ይደውሉ

ዌብ ሳይት nanoea.com ይጎብኙ

ፌስቡክ Nano Tech East Africa ይከታተሉ

It's only fair to share...Share on FacebookShare on Google+Tweet about this on TwitterShare on LinkedIn

  • -

G-lay In Amhric

Category : Nano

It's only fair to share...Share on FacebookShare on Google+Tweet about this on TwitterShare on LinkedIn

  • -

G-lay Our New Product

Category : Nano

G-LAY: Graphene Layer (gl)

Premium quality Graphene based lubricant oil additive;

Graphene layer coating technology;

Enhance properties of conventional & synthetic oil;

Improve lubricity by reducing friction between moving parts;

Excellent increase in wear resistance of engine components;

Boost fuel efficiency;

For easy & self engine restoration without disassembling;

Great reduction of friction and wear

Graphene called wonder material of dream is a substance that is treated as a innovation material of next generation; strongest material in the world: Strength of 200 times stronger than steel,

Thinnest, lightest, most conductive and excellent stretch ability with many extraordinary and amazing characteristics.

We, Nano Tec International, manufacture premium quality rGO (reduced graphene oxide) by our manufacturing system of chemical exfoliation in our own laboratory.

The final size of rGO as key ingredient of G-LAY (graphene layer) is 0.25 nm thickness and lateral size of 50 nm.

Above size is world uniquely developed by our proprietary nano technology so that best optimized particle acts improvement of maximizing lubrication ability without clogging oil filter.

It's only fair to share...Share on FacebookShare on Google+Tweet about this on TwitterShare on LinkedIn