ናኖ ኢነርጃይዘር ለአዲስና ለታደሰ ኤንጅን

  • -

ናኖ ኢነርጃይዘር ለአዲስና ለታደሰ ኤንጅን

Category : Nano

ናኖ ኢነርጃይዘር አዲስ እና ለታደሰ ኤንጅን  የሚያሰገኘው ጥቅም

💥 ናኖ ኢነርጃይዘር አዲስ እና የታደሱ ኤንጅን ተንቀሳቃሽ አካላትን ወለል በማጠናከር ባሉበት ሁኔታ ረዘም ላለ ጊዜ እንዲቆዩ ማድረግ ያስችላል፡፡

💥 ናኖ ኢነርጃይዘር በተንቀሳቃሽ አካላት መካከል ያለውን ክፍተት እንደነበረ በማቆየት እና በሚፈጥረው የስራሚክ ሜታል ወለል የነበረን ዝገት በማስወገድ መቼም እንዳይዝግ ያደርጋል፡፡

💥 ናኖ ኢነርጃይዘር የፈጠረው የሴራሚክ ሜታል ወለል ፋብሪካ ከፈጠረው የአካላት ወለል የበለጠ ጠንካራና ለስላሳ በመሆኑ ፍሪክሽንን በሚያሰገርም ሁኔታ ይቀንሰዋል፡፡ ይህ የፍሪክሽን መቀነስ የአካሉን ወለል ከመበላት መከላከል ብቻ ሳይሆን በፍሪክሽን ምክንያት የሚባክነውን ጉልበት ያስቀራል፡፡

💥 ኤንጅኑ በሚሰራበት ጊዜ የሚበላው ናኖ ኢነርጃይዘር የፈጠረው የሴራሚክ ሜታል ወለል እንጂ በፋብሪካ የተሰራው የአካሉ ወለል ስላልሆነ አዲሱ ኤንጅን ለረጂም ጊዜ አዲስ ሆኖ እንዲቆይ ያደርጋል፡፡

💥 ናኖ ኢነርጃይዘር የሚፈጥረው የሴራሚክ ሜታል ወለል ኤሌክትሪክ የማያስተላልፍ እና በከፍተኛ ደረጃ ዝገት ተከላካይ በመሆኑ ለአዲስ እቃ አይነተኛ ጥቅም አለው፡፡ አዲስ የተለወጠው ዕቃ ላይ የሚገኘውን ዝገት በማስወገድ ብቻ ሳይወሰን የአዲስ ዕቃ ጠላት የሆነውን ኦክሲዴሽን እና የወደፊት ዝገትን ያስቀራል፡፡ ናኖ ኢነርጃይዘር የፈጠረው የሴራሚክ ሜታል ወለል የብረትን ወለል በቀላሉ እንዲሰበር እና እንዲጎዳ የሚያደርገውን ሃይደሮጂን አዮንንም ኒውትራላይዝ ያደርጋል፡፡

💥 ናኖ ኢነርጃይዘር አገልግሎት ዘመናቸውን ጨርሰው አዲስ በመተካት የታደሱ ኤንጅን ተንቀሳቃሽ አካላት ወለል ላይ 20 ናኖ ሜትር ውፍረት ያለው ተጨማሪ የሴራሚክ ሜታል ወለል ስለሚፈጥር የታደሰው መሣርያ ለረጂም ጊዜ አዲስ ሆኖ እንዲቆይ ያደርጋል፡፡

💥 ኤንጅን ተበትኖ የታደሰ ቢሆንም የተለወጡት ወይም በቶርኖ የለሰለሱት አካላት ወለል “heat treatment” ማጠናከርያ ስለማይደረግላቸው የሚኖራቸው ቀጣይ እድሜ ስለሚያጥር ናኖ ኢነርጃይዘር በመጠቀም እኒህን ክፍተቶች በመሙላት አስተማማኝ፣ ጠንካራ እና ለስላሳ ወለል እንዲኖራቸው ማድረግ ያስፈልጋል፡፡

💥:አዲስ እቃዎችን ለረጂም ጊዜ ባሉበት ወይም በተሻለ ሁኔታ እንዲቆዩ ለማድረግ እና ለማናቸውም ጥገና ናኖ ኢነርጃይዘር አጋር መሆኑን እናረጋግጣለን፤ናኖ ቴክ ኢስት አፈሪካለተጨማሪ መረጃ 0911408625፣ 0938062827 ይደውሉ ወይም facebook.com/nanotecheastafrica ገጽ ይጎብኙ

4Merid Birru, Mrkuze Anberbr and 2 others4 Comments27 Shares