ባዮማክስ

  • -

ባዮማክስ

Category : Nano

ባዮማክስ ለእርሻ
ባዮማክስ ለእርሻ የሚሰጠው ልዩ ጥቅም
✔ አፈርን ማለስለስ፣ ማዳበር
✔ ተባይ እና ጎጂ ተውሃስያንን መከላከል
✔ የተክል ስር ማጠንከር
✔ ምርት መጨመር
✔ የአፈሩን አሲድ ማለዘብ
✔ የምርት ጥራትን መጨመር
✔ የፍራፍሬ ጣፋጭነትን መጨመር
✔️ ምርት ከደረሰ በኋላ ሳይበላሽ ረጂም ጊዜ እንዲቆይ ማድረግ
አጠቃቀም
አንድ ሊትር ባዮማክስ በአንድ ሺህ ሊትር ውሃ ተበጥብጦ ለግማሽ ሄክታር መሬት በቂ ነው

ባዮማክስ ለእንሰሳት እርባታ
ባዮማክስ ስንጠቀም
✔ የበሽታ መከላከያ መድሀኒቶች አንቲባዮቲክ ለእንሰሳት መሰጠም አያሰፈልግም
✔ ባዮማክስ እድገትን ያፋጥናል
✔ ባዮማክስ ባክቴርያ፣ ሚክሮብ፣ መጥፎ ሽታ፣ ወዘተ ያስወገዳል
✔ ባዮማክስ የላሞች የደረት ካንሰር ያስቀራል
✔ ባዮማክስ እርባታ ያፋጥናል የእርባታ ዘመን ያረዝማል

አጠቃቀም
ለመጠጥ አንድ ሊትር ባዮማክስ በ1000 ሊትር ውሀ በጥብጦ መስጠት
መጥፎ ሽታ ለማጥፋት አንድ ሊትር ባዮማክስ በ500 ሊትር ውሀ በጥብጦ መርጨት

ባዮማክስ ለቤት ንጽህና
✔ ፀረ ባክቴርያ
✔ ፀረ መጥፎ ሽታ

ባዮማክስ ለጤና አጠባበቅ
✔ ለምግብ
✔ ለጽዳት ዕቃዎች፣ ሳሙና
✔ ውበት መጠበቂያ፣ ኮስሞ
✔ መድሃኒት፣ መረዛማ ኬሚካል ለማስወገድ

ባዮማክስ ለእርሻ አትክልት፣ ፍራፍሬ፣ ሰብል …
✔ አፈርን ለማለስለስ
✔ ተባይ እና ተውሃስያን ለመከላከል
✔ የተክል ስር ለማጠንከር
✔ ምርት ለመጨመር
✔ አሲድን ለማለዘብ
✔ የምርት ጥራትን ለመጨመር
✔ ጣፋጭነትን ለመጨመር

ባዮማክስ እንሰሳት፣ ለአሣ … እርባታ
✔ ለማራባት፣ ለማሳደግ፣ ለማወፈር …
✔ ለጤናማ አድገት

ባዮማክስ ውሃ ለማጣራት
✔ የቧንቧ መስመር ዝገት ማስወገድና መከላከል
✔ ለመጠጥ፣ መዋኛ ውሃ ጥራት
✔ ክሎሪን ማጣርያን የሚተካ

ባዮማክስ በኒህና በሁሉም የስራ ዘረፍ ተፈላጊ ምርት ነው።

ባዮማክስ ገንዳ ውሰጥ ሲጨመር ፋር ኢንፍራ ሬድ እና አናዮን ሲለሚረጭ ከሰውነት ላይ
✔ መርዛማና ቆሻሻ ነገሮችን ያሰወግዳል
✔ ድካምና መዛልን ያስወግዳል
✔ ጡንቻን ዘና ፈታ ያደርጋል
✔ የቆዳ ውበትን ይጠበቃል
✔ የደም ዝውውርን ያሻሽላል

ለተጨማሪ መረጃ 0911408625 ይደውሉ ወይም www.nanozr.com ድረገጽ ይጎብኙ።

አጠቃቀም:-
1 ሊትር ባዮማክስ በ2000 ሊትር ውሀ በጥብጦ ከ50 – 100 ሚሊ መዘፍዘፍያ ገንዳ ውስጥ መጨመር

ባዮማክስ በሽታ ለመከላከል
ባዮማክስ ለቤት ውስጥ፣ ለቢሮ፣ ለሆቴል፣ ለሆሰፒታል፣ ለፋብሪካ፣ ለሁሉም ቦታ
ባዮማክስ ከተረጨ በኋላ ለረጂም ጊዜ የሚቆይ ስለሆነ በራሱ ማጥራትና ብክለትን መከላከል ይችላል።
ባዮማክስ ሲረጭ
✔ ባክቴርያ፣ ሚክሮብ፣ መጥፎ ሽታ፣ ወዘተ ያስወገዳል
✔ በቫይረስ መበከልን ይከላከላል
✔ ጀርምና ተባይ ያስወግዳል
ባዮማክስ መርዛማ ያልሆነ፣ ከአልኮል ነጻ፣ በተፈጥሮ የተገኘ ምርት ነው።
ባዮማክስ በምግብ ቁጥጥርና አስተዳደር ባለስልጣን ለምግብነት ተስማሚ መሆኑ ተረጋግጧል።
ባዮማክስ በሰው፣ በእንሰሳ፣ በተክል ላይ ብንጠቀም ምንም አይነት የጎንዮሽ ጉዳት የለውም።