ናኖ ማክስ ተግባር

  • -

ናኖ ማክስ ተግባር

Category : Nano

 

በሙከራ የተረጋገጠ ወጤት

ናኖ ማክስ በራዲያቶር ሲጨምሩ

  • ከኤንጅን የሚወጣው የከባቢ አየር በካይ ጋዝ እስከ 95 % ይቀንሳል፣
  • ነዳጅ ከቀድሞው በበለጠ በመቀጣጠሉ የነዳጅ ፍጆታ እስከ 30 % ይቀንሳል፣
  • የኤንጅን ጉልበት እስከ 30 % ይጨምራል፣
  • የኤንጅን ጩሀት እስከ 25 % ይቀንሳል፣
  • የመኪናው ማሞቂያና የአየር ጠባይ ማስተካከያ መሣርያዎች ሲከፈቱ ከባክቴርያ የጠራ እና ጥሩ መዓዛ ያለው ንጹህ አየር ያገኛሉ፣