ናኖ ኢነርጃይዘር ለምን

  • -

ናኖ ኢነርጃይዘር ለምን

Category : Nano

🚂🚜🚖🚓🚑🚀🚟✈🚙🚕🚒🚞🚠🚡🚝

🔴 ናኖ ኢነርጃይዘር ምን ይጠቅማል?

💚 ናኖ ኢነርጃይዘር በዘይት ውስጥ የሚጨመር ብረትን (ፋሻን፣ ካምቻን፣ ቫልቭ ታፔት፣ ብሮንዚና፣ ኩሽኔት ወዘተ) ለማከም የተፈጠረ ዚርኮንየም ሴራሚክ ፓውደር ነው፡፡

💛 ናኖ ኢነርጃይዘር ዘይትን እንደመጓጓዣ ይጠቀማል እንጂ ከዘይት ጋር አይወሀድም፣ የዘይትን ባህሪ አይለውጥም ነገር ግን የብረትን አካላዊ ባህሪ ይለውጣል፣ እጅግ ጠንካራ (ከብረት ሀያ እጥፍ የጠነከረ)፣ ለስላሳ እና መበላትን፣ መፋቅን፣ መጫርን የሚከላከል ወለል ይፈጥራል፡፡

❤ ናኖ ኢነርጃይዘር ስራውን ከጨረሰ በኃላ በዘይት ውስጥ አይገኝም ሰለዚህ ወቅቱን ጠብቆ ዘይት መለወጡ ይቀጥላል።

💜 ናኖ ኢነርጃይዘር የብረትን ክብደት (ማስ) እና ቅርጽ ጆሜትሪ) እንደ አዲስ ወይም የተሻለ በማድረግ የሰበቃን መጣኝ (ፍሪክሽን ኮፊሽንት) ይቀንሳል፤ ይህም ሞተሩን የበለጠ ብቁ (ኤፊሸንት) በማድረግ የነዳጅ፣ የዘይትና የከባድ ጥገና ወጪን ይቀንሳል፡፡

💙 በተለይ ጉልበትን እስከ 100% ይጨምራል፣ የነዳጅ ፍጆታን እስከ 21% (በሚኒሞ ሲሰራ እስከ 40%) ይቀንሳል፣ የዘይት ፍጆታን በአምስት እጥፍ፤ ጩሀትን እና መርገፍገፍን በዘጠኝ እጥፍ ይቀንሳል፡፡

👉👉 በናኖ ኢነርጃይዘር የተሞላው ፋሻ፣ ካምቻ፣ ወዘተ
ሳይበላ እስከ 50000 ኪሜ ይቆያል።

ለተጨማሪ ማብራርያ 0911408625; 0911833396 ይደውሉ ወይም Nano Tech East Africa facebook ገጽ ይጎብኙ