Nano G-lay

     

ጂ-ሌይ ምንድነው?

ጂ-ሌይ፡  የግራፌን ንብር

በላቀ ጥራት የተዘጋጀ የግራፌን ንብር ቅብ ቴክኖሎጂ  መሰረት ያደረገ በዘይት ውስጥ        የሚጨመር ምርት ሲሆን፡-

  • መደበኛ (ሚኒራል) እና ሲንቴቲክ ዘይትን ባህርይ የሚጨምር፤
  • በተንቀሳቃሽ አካላት መካከል የሚኖረውን ፍሪክሽን በእጅጉ በመቀነስ የዘይት የማለስለስ ብቃት የሚያሻሽል፤
  • የኤንጅን አካላት አለመበላት ጥንካሬ በእጅጉ የሚጨምር፤
  • ለነዳጅ ቁጠባ የሚረዳ፤
  • በቀላሉ ኤንጅን ሳይበተን ራሱን በራሱ ማደስ የሚያስችል፤

ግራፌን ምንድነው?

ግራፌን፤ ድንቅ የህልም ቁስ

እጅግ ብዙ፣ ልዩ እና የሚደነቅ ባህርይ ያለው ሲሆን በተለይ

  • የቀጣዩ ትውልድ ፈጠራ ተደርጎ የሚታሰብ፤
  • እጅግ ጠንካራ (ከብረት 200 አጥፍ የሚጠነክር)፤
  • እጅግ ቀጪን፣ ቀላል፣ እጅግ አመቺ፣ የመለጠጥ የላቀ ብቃት የታደለ

የጂ-ሌይ ታምራዊ ውጤት

ለሁሉም ኤንጅን

  • በፍርክሽን የተበሉ የኤንጅን አካላትን ወደ ቀድሞው ይዞታ ይመልሳል፣ ግራፌን ንብር በመፍጠር ወደፊት እንዳይበላ ይከላከላል
  • በተበሉ አካላት ስንጥቅታ ላይ ጠንካራና የረጋ ወለል ይፈጥራል
  • የኤንጅን ጉልበት እሰከ 42 በመቶ ያሻሽላል
  • የፍርክሽን መጣኝ እስከ 80 በመቶ ይቀንሳል
  • የነዳጅ ብቃትን እስከ 17 በመቶ ይጨምራል
  • ጩሀትንና መርገፍገፍን በ 5 አጥፍ ይቀንሳል
  • ያልተቀጣጠለ እና በከፊል የተቀጣጠለ ነዳጅ ጭስ (CH, CO) መጠን እስከ 78 በመቶ ይቀንሳል
  • የአካላት መበላትን ለመከላከል የላቀ ብቃት ስላለው ኤንጅኑ ረጂም የአገልግሎት ዘመን ይኖረዋል
  • የኤንጅን ዘይት የአገልግሎት ዘመን እስከ 30 000 ኪሜ ያራዝማል
  • የበዛ ለስላሳ፣ ጸጥ ያለ፣ ሃይል ያለው ኤንጅን ይሆናል

ለአነስተኛ ኤንጅንና ለማናቸውም ብረት ነክ  የመሳርያ አንቀሳቃሽ አካላት

  • የተበሉ ብረት ነክ አካላትን ወደ ቀድሞው ይዞታ ይመልሳል፣ ግራፌን ንብር በመፍጠር ወደፊት እንዳይበላ ይከላከላል
  • የሰንሰለት፣ ኩሽኔት፣ ዘዋሪ፣ ጥርሳጥርስ፣ ወዘተ የአገልግሎት እድሜ ያራዝማል
  • ፍርክሽንና መፈጋፈግን በእጅጉ ይቀንሳል
  • በተንቀሳቃሽ አካላት መካከል ሊፈጠር የሚችል ሜካኒካል ብልሽትን፣ ጩሀትን እና ሙቀትን ይቀንሳል
  • ለእጅግ ፈጣን ኩሽኔትና ማሽን የበለጠ ተስማሚ
  • የተለመደ ሚኒራል እና ሲይንቴቲክ ዘይት ባህርይ ያሻሽላል
  • Improve lubricity by reducing friction between moving parts;
  • በተንቀሳቃሽአካላት መካከል የሚኖረውን ፍርክሽን በመቀነስ የዘይት ማለስለስ ተግባር ያሻሽላል
  • የኤንጅን ዘይት የአገልግሎት ዘመን በ 3 እጥፍ ያራዝማል

ጂ-ሌይ፡  የግራፌን ንብር ተግባር እና ባህሪ

  • የማናቸውንም ዘይት ፍቱንነት ከፍ የሚያደርግ ወደር የሌለው እና አስፈላጊ ዘይት ውስጥ የሚጨመር ውህድ ነው፤
  • የጂ-ሌይ ወደር የሌለው ባህሪው ከሌሎች የሚጨመሩ ነገሮች (MoS2, Teflon, ceramic & carbon: silica & boron, graphite, Nickel alloy, WS2, titanium etc) በሙሉ የላቀ ያደርገዋል፤
  • ናኖን መሰረት ያደረገው ግራፌን የተበሉ አካላትን ሞልቶ በወለሉ ላይ ስስ ሽፋን በማንጠፍ የዘይትን የማለስለስ ብቃት የላቀ ያደርጋል፣
  • ከብረት ወለል ጋር የዘይት በሀይለኛ መጣበቅ ፍርክሽንን ይቀንሳል፣ የማቀዝቀዝ ብቃትንም ይጨምራል፣
  • በፍርክሽንና ፍንዳታ ሳቢያ የሚፈጠርን ከፍተኛ ሙቀት በፍጥነት ማስተላለፍ እና የዜይትና የኤንጅን ሙቀት መቀነስ የናኖ ግራፌን እጅግ በጣም ጥሩ ባህሪ ነው፡፡

 

1,478 total views, 1 views today