ናኖ ኢነርጃይዘር አጠቃቀም

  • -

ናኖ ኢነርጃይዘር አጠቃቀም

Category : Nano

ናኖ ኢነርጃይዘር AIO  /ለሁሉም/

ለመኪና፣  ለእርሻና ለኮንስትራክሽን መሣርያዎች፣ ወዘተ የሞተሩን /ኤንጅን/ እድሜና ጉልበት ለመጨመር፣ ድምጽና ጭስ ለመቀነስ፣ በቀላሉ የሞተርን /ኤንጅን/ ለማደስና እርጅና ለመከላከል

አጠቃቀም፡-  30 ሚሊ ሊትር ናኖ ዘይት ውስጥ መጨመር

(አንድ 30 ሚሊ ሊትር ናኖ  እስከ 10 ሊትር የሞተር ዘይት ወይም ሁለት 30 ሚሊ ሊትር ናኖ ከ 10 እስከ 25 ሊትር የሞተር ዘይት)

ውጤት፡-     ወዲያውኑ ለውጥ ማየት ይጀምራሉ፤ ከ 300 እስከ 700 ኪሜ ከተነዳ በኋላ ጉልበት መጨመር፣ ነዳጅ ፍጆታ ድምጽና ጭስ መቀነስ ይከሰታል፤ 1500 ኪሜ ለቀላል ተሽከርካሪ 3000 ኪሜ ለከባድ ተሽከርካሪ ከተነዳ በኋላ የሴራሚክ ሜታል ” Coating” ስራ ይጠናቀቃል፡፡

ናኖ ኢነርጃይዘር (Small Engine) /ትንሽ ኤንጅን/

  • ለሞተር ሳይክል፣ ለባጃጅ እና ከ 600 ሲሲ በታች ለሆነ ሞተር /ኤንጅን/ እድሜና ጉልበት ለመጨመር፣ ድምጽና ጭስ ለመቀነስ፣ በቀላሉ የሞተርን /ኤንጅን/ ለማደስና እርጅና ለመከላከል፣
  • ለኢንዱስትሪ መሣርያዎች፣ ለብረትና እንጨት ማሺኖች፣ ለኮምፕሬሰር፣ ለጀነሬተር፣ ኩሽኔት፣ ካምቢዮ፣ ትራንስሚሽን፣ ዲፈረንሻል፣ ለፓወር ሰቲሪንግ፣ ኮንቬየር ቤልት፣ ለሊፍት፣ ወዘተ የተበሉ ጥርሶች ይሞላሉ፤ በጥርሶች መካከል ሰበቃን፣ መፋፋቅን፣ ድምጽን፣ ሙቀትን ይቀንሳል፤ የአገልግሎት ዘመን ይጨምራል

አጠቃቀም፡-  አንድ 30 ሚሊ ሊትር ናኖ ዘይት ውስጥ መጨመር

ውጤት፡-     ወዲያውኑ ለውጥ ማየት ይጀምራሉ፣