ከናኖ ኢነርጃይዘር ተጠቃሚዎች የተሰጠ አስተያየት
Category : Nano
የቤት መኪና ተጠቃሚዎች
- የእኔ ፎርድ መኪና ውሰጥ ናኖ ኢነርጃይቨር ተጠቅሜአለሁ፣ የሞተሩ ድምጽ ቀነሰ፣ በመጠኑ ጉልበት ጨመረ፣ ባጠቃላይ መኪናዬ የተሻለ ሀነ፡፡ በካምቢዮ፣ በዲፈረንሳሌ፣ በመሪ፣ በፍሬን፣ በፍሪሲዮን ዘይት ውስጥም ጨመርኩ፤ ማርሽ ስለውጥ ልዩነቱን አረጋግጫለሁ፣ እጅግ ቀላል ሆነልኝ፤ በበፍሬን፣ በፍሪሲዮን ለጊዜው ብዙ ለውጥ አላየሁም፡፡ ከብዙ መንደዳት በሃላ ለውጡን አሳውቃለሁ
· በእርግጥ ይሰራል፣ 101% አስተማማኝ ነው
· አስደናቂ ምርት፣ በ2003 ቶዮታ መኪናዬ ላይ ሞክሬ እመነኑኝ 40 ኪሎ ሜትር ከነዳሁ በሃላ ልዩነት አመጣች፣ ለጋደቾቼ ነግሬ እነሱም ሞከሩት በውጤቱ እጅግ ተደነቁ፣ ከዛ በሃላ ደንበኛ ሆንን
· ናኖ ኢነርጃይዘርን በቶዮታ ኢኖቫ መኪና ላይ ተጠቀምኩ፤ ፐርፎርማንሱ ተሻሽለ ሆነ ድምጹም ቀነሰ፤ ሁሉም እንዲጠቀምበት እመክራለሁ
- በቼቭሮሌት መኪናዬ ሞተር ውስጥ ናኖ ኢነርጃይዘር ጨመርኩ፣ የሚገርም ምርት ነው፡፡ ድምጽ አልባ ሞተር፣ ነዳጅ ቆጣቢ፣ ፈጣን ሆኖ አገኘሁት፣ እጅግ አስደናቂ ምርት ነው፡፡ አመሰግናለሁ
- 182 000 ኪሜ የተነዳ የ 1997 ሬንጅ ሮቨር መኪናዬ ላይ ናኖ ኢነርጃይዘር ተጠቀምኩ፡፡ 500 ኪሜ ከተነዳ በ ኃላ እንደ አዲስ መኪና ሆነች፣ ጉልበት ጨመረ፣ ነዳጅ ቆጣቢ፣ የሚገርም ነው
- ናኖ ኢነርጃይዘር ከመጠቀሜ በፊት ከተማ ውስጥ በሊትር ከ 11 እስከ 12 ከሜ ነበር የምነዳው፣ አሁን ግን ከተማ ውስጥ በሊትር 13.5 ከሜ ከ ከተማ ውጪ በሊትር 16 ከሜ እነዳለሁ፣ ከአንድ አመት በኃላ በ64 ሊትር 876.3 ኪሜ ሄደች
- እኔ ተመላላሽ ነጋዴ ነኝ፣ ቪ6 ሞዴል መኪና እነዳለሁ፣ 120 000 ኪሜ ከነዳሁ በኃላ ናኖ ኢነርጃይዘር ተጠቀምኩ፣ ምን እንደሚገጥመኝ እርግጠኛ አልነበርኩም፣ በፊት በከተማ ውስጥ ለ100 ኪሜ 5 ሊትር ይጨርሳል፣ አሁን የሚገርም ውጤት አግኝቻለሁ ለ100 ኪሜ 11 ሊትር በቂ ነው
- ስለ አሮጌ መኪናዬ የናኖ ኢነርጃይዘር ወኪልን አነጋገርኩ፣ በዚያን ጊዜ የመኪናዬ ሞተር በእርግጥ እድሳት ይፈልግ ነበር፣ የተበላውን የሞተር አካላት ለማደስ ናኖ ኢነርጃይዘር እንድጠቀም ተመከርኩ፣ ልዩነት ያመጣል ብዬ ባላስብም ተጠቀምኩ፣ የሚገርመው ሆነ የመኪናዬ ጉልበት ጨመረ፣
- የ1996 ዓም ኢሱዙ መኪናዬ ላይ ናኖ ኢነርጃይዘር ተጠቀምኩ፣ ከዛ በኃላ ምንም ጭስ የለም፣ የሞተሩ ድምጽ ቀነሰ፣ 15 በመቶ ነዳጅ ፍጆታዋ ቀነሰ፣ ጉልበቱ ጨመረ፣ የኔው መኪና አልመሰለችኝም፣ ሁሉም ናኖ ኢነርጃይዘር እንዲጠቀም እመክራለሁ
- በ2002 ቶዮታ ሞዴል መኪናዬ ሞተርና ካምቢዮ ላይ ናኖ ኢነርጃይዘር ተጠቀምኩ፣ ያየሁት ውጤት ጥሩ ነው፣ ይረብሽ የነበረው የቫልቭ ድመጽ ጠፋ፣ የሞተሩ ሙቀት 10 በመቶ ቀነሰ፣ የነዳጅ ፍጆታ በሚያስገርም ሁኔታ ቀነሰ
የኮንትራክተር አስተያየት
- በኮንትራት ሥራ የተሰማራ ትራክተር ላይ ናኖ ኢነርጃይዘር ተጠቀምኩ፡፡ ትራክተሩ ደካማ፣ ካምቻ የነበረውና በጣም የሚያጨስ ሞተር ነበር፣ በግምት 400 ሰዓት ከሰራ በኃላ ጭሱ ቆመ ካምቻው ራሱን ያከመ መሰለኝ ጉልበቱ ጨመረ፣ ይገርማል፣ እውነቴን ነው፣ አሁን በጥሩ ሁኔታ ላይ ነው፡፡ እኔ ይህን ምርት ሁሉም እንዲጠቀምበት እመክራለሁ
ገበሬ ተጠቃሚ አስተያየት
- እኔ ወተት አቅራቢ ነኝ በተወሰኑ መኪኖቼ ላይ ናኖ ኢነርጃይዘር ተጠቀምኩ፣ እራሴ የምይዛት 200 000 ኪሜ የተነዳች ኒሣን ሳፋሪ ላይም ተጠቀምኩ፣ እጅግ ፈጣን ሆነች፡፡ በሱዙኪ መኪናዬም ላይ ተጠቀምኩ ነዳጅ ሞልቼ 155 ኪሜ ብቻ ነበር የምሄደው አሁን 175 ኪሜ፣ 13 በመቶ ተሻሻለ ማለት ነው፣ ይገርማል
- ናኖ ኢነርጃይዘር በፊያት መኪናዬ ላይ ተጠቀምኩ፣ አካሄዱ መልካም ነው፣ ጉልበት ጨምራል፣
የመኪና አከራይ
- በአምስት ቶዮታ ኢኖቫ መኪኖች ላይ ተጠቀምኩ፡፡ ሁሉም ሾፌሮች የነዳጅ ፍጆታ ለውጥ (መቀነስ)፣ጉልበት መጨመርና በቀላሉ ማሽከርከር እንደቻሉ አረጋግጠውልኛል
- በየአመቱ ናኖ ኢነርጃይዘር ለመኪኖቼ እጠቀማለሁ